.

ETHIOPIA - Hemorrhoids Treatment Natural at home - Amharic

Subscribe: #መላ በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ፡፡ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡

ETHIOPIA - የቂጥ ኪንታሮት ህመምን ለማከምና ለመከላከል | Natural Hemorrhoids Treatment in Amharic

በመቀመጫችን አካባቢ ያሉ የደም ስሮች ሲያብጡ የሚከሰተው የኪንታሮት ህመም መፀዳጃ ቤት ስንጠቀም ከባድ ህመምና የማቃጠል ስሜት ፣ በፊንጢጣ ዙሪያ የሚኖር እብጠት እና አንዳዴ የመድማት ምልክቶች ሲኖሩት አብዛኛውን ጊዜ የህመሙ መንስኤ የሆኑት የሆድ ድርቀት ፣ ተቅማጥ ፣ እርግዝና ፣ ከባድ እቃ የማንሳት ስራ እና ቅመማ ቅመም የበዛበት ምግብ አብዝቶ መመገብ ናቸው፡፡ይህ ህመም ወደ አስከፊ ደረጃ ሳይደርስ ቤት ውስጥ ማከም የምንችልበትን መንገድ የሚየሳይ በአማርኛ የቀረበ ቪዲዮ #መላ በምናቀርባቸው ለጤናና፣ለውበት እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎች ደስተኛ ከሆኑ Subscribe: #መላ በማድረግደንበኛችንይሁኑ፡፡ለማወቅየሚፈልጉትርዕስካለይፃፉልን፡፡

በቀጣይእነዚህንቪዲዮዎችእንዲያዩጋበዝን

ለጀርባህመምፍቱንመፍትሔ …. …… (የፅንስመጥፈትን) መከላከልየምንችልባቸውመንገዶች ….. “እስካለን በጤና እንኑር” ጤንነታችንን በምንችለው መጠን እንጠብቅ

ጤና ይስጥልን #መላ